Duration 5:34

በረከት ተስፋዬ Chirstian Neng By Bereket Tesfaye ክርስቲያን ነኝ

1 906 950 watched
0
24.3 K
Published 20 Jun 2021

Do not Forget to susbscribe to my channel Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Get Bereket Tesfaye Latest Album, https://itunes.apple.com/us/artist/be� ��... https://play.google.com/music/listen?​ ... Subscribe to /channel/UCD7n� ��... https://www.facebook.com/BereketMusic/� �� telegram https://t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​ ... Instagram https://www.instagram.com/singerberek ... የሱስን በማመኔ የሞተዉ መንፈሴ ነቃ ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ በወንድ ፈቃድ ስይሆን መወለድና እድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ አብ የናቀዉን አላከብር አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ የዘር መርገም ነበረ ከላዬ ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አዉጥቶ የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸሎሞ ቤቱ ዘማሪት አይዳ ክርስቲያን የ ብሄር የብለይ ክርስቲያን የ ነገድ የብለይ ዂሉ ክፈቱ ተፀዊኧየ ን ዂሉ ክፈቱ ፀዊእንሎ ዘማሪ ጉቱ Ani Lammii hin qabu qomoonkoo samiirra Sanyii hin bannee irraati ani dhaladheera Golgaa cubbuuf jibbaa yesuustu tarsaase Alaabaa jaalalaa kanaafan ol kaasee ዘማሪ በላቸዉ ኦናኔ ሻኬናን ጎዳይ ኡባው ሀይቅን ባሱታን ዎዝድ ኡባ እሱዋ ኦትን ያፔ ሐፔ ሺሺድ ታናቶ ያግን ሻሆቴታ ዘሪያጌ ጣላሂያቴኔ ሃኮ ሃኮ ሃኮ አ ሀልቾይ ላሌቶ አ ኦሶይ ላሌቶ ኑ ኡባይ እሷ ኑ ቢታይ ሳሏ

Category

Show more

Comments - 2656