Duration 4:26

መጋቢ ዳንኤል አምደሚካኤል Daniel AmdeMichael ኧረ ተው ወንድሜ ችላ ችላ አትበል Ere Tew Wondime

Published 20 Nov 2021

Gospel song by Singer Pastor Daniel AmdeMichael. Calling non-believers to Christ to be saved. No time to waste to be saved as no one knows when death may come. All that in world will pass. but the life is eternal and need to be rested in Peace. “ኧረ ተው ወንድሜ” በዘማሪ መጋቢ ዳንኤል አምደሚካኤል እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ ወንድም ሶካ ኧረ ተው ወንድሜ ችላ ችላ አትበል ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተል ኧረ ተዪ እህቴ ችላ ችላ አትበዪ ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተዪ አያዋጣም እዚም እዚያም መረጋገጥ እንዲያው መዋተት ትርፉ ሞት ነው ተው ወንድሜ አያዛልቅ በኃጢአት መዋኘት ወስነህ ተቀበል ጌታን በልብህ ኃጢአት አያባብለህ ጨክነህ ተወው ተወው ይቅርብህ ኧረ ተው ወንድሜ ችላ ችላ አትበል ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተል ኧረ ተዪ እህቴ ችላ ችላ አትበዪ ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተዪ የዓለም ኑሮ እሽኮለሌው እያሳሳቀ ወደ ሞት ነው ይልቅ ንቃ ዛሬ ወስን ሞት እንደሆነ ቀጠሮ የለው ለሕይወትህ ሰላም አግኝ እረፍትን ና ብሎ ሲጠራህ ዛሬ ነገ አትበል ስጠው ልብህን ኧረ ተው ወንድሜ ችላ ችላ አትበል ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተል ኧረ ተዪ እህቴ ችላ ችላ አትበዪ ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተዪ ሀብት ቢሞላ ቢትረፈረፍ ለነፍስ አንድም ጠብታ የለው አንተነትህን የሚያረካ ካለ ኢየሱስ ሁሉም ዘበት ነው እረኝነቱ ሥር መጥተህ ተጠለል ኢየሱስን ምረጠው ለነፍስ ለሥጋህ ሌላ ሌላ አትበል ኧረ ተው ወንድሜ ችላ ችላ አትበል ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተል ኧረ ተዪ እህቴ ችላ ችላ አትበዪ ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተዪ ና ወደ እርሱ ጌታ ይፈታል አንተነትህን ይለውጣል በአዲስ ሕይወት በአዲስ ኑሮ ልብህን ደስታ ይሞላል ሰላምህ እንደ ወንዝ ሞልቶ ይፈሳል ዋጋ አትከፍልበትም ወስን ወንድሜ ጌታ ይሻላል [ኧረ ተው ወንድሜ ችላ ችላ አትበል ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተል ኧረ ተዪ እህቴ ችላ ችላ አትበዪ ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተዪ] 2

Category

Show more

Comments - 2